#beauty
ሰላም ሰዎች በቻርጅ የሚሰራው የፀጉር መቁረጫ ማሽኑን ልገዛ ፈልጌ ነበር 1ኛው ወይም ኦርጅናል ሚባለው ስሙ ምንድነው?
Oct 01, 20234 engagements
ሰላም ሰዎች በቻርጅ የሚሰራው የፀጉር መቁረጫ ማሽኑን ልገዛ ፈልጌ ነበር 1ኛው ወይም ኦርጅናል ሚባለው ስሙ ምንድነው?
Oct 01, 2023800 birr
Oct 02, 2023Vintage Trimmer T9 TYPE 2023 ሞዴል የትኛውንም የፀጉር ኣይነት በቀላሉ በ ስለታማ ጥርሶቹ ያለ ምንም ችግር ያስተካክላል ባትሪው Rechargeable ሲሆን በኣንድ FULL ቻርጅ እስከ 2 ሰኣታት የሚያስጠቅም ቮልት( VOLTAGE) 5V - 110V ጠንካራ Double ሞተር ያለው ድምፅ ኣልባ ስሪት የቶንዶሱን ጉልበት መጨመር መቀነስ የሚያስችል ዝቅተኛ የድምፅ መጠን ስላለው ለህፃናት ኣመቺ ሆኖ የቀረበ ለፀጉር,ለቅርፅ እና ለፂም ተስማሚ With usb & rechargeable battery features
Oct 02, 2023