Hey 👋 I have a crush on one of my guy friend and I ask him out but he rejected me so my question is that how can I move on how can I forget bout him the pain is killing me BTW am a teenage girl Tnx 4 ur positive feedbacks 😊
Sep 30, 2023Teenage ስለሆንሽ እና ጊዜሽ ስለሆነ ነዉ ያደረግሽዉ። ሁላችንም ያለፍንበት ነዉ። የወደድሽዉ ላይወድሽ እንደሚችል Experiance ወስደሽ እለፊዉ። አንቺ ነገሮች ጎለዉሽ ሳይሆን እሱ ከሴት ጋር ኮሚትመንት ዉስጥ መግባት ስለማይፈልግ ይሆናል። ሁሌ Acceptance የለም በላይፍ ዉስጥ ስለዚህ ለRejectionም መዘጋጀት ጥሩ ነዉ። Am 30 እና እኔም እንዳንቺ የወደድኩትን ጠያቂ ነበርኩ። ሲጀምር እራሴ ያልተጋደልኩበት ወንድ ምንም ቢያረግልኝ ደስ አይለኝም ነበር። ከብዙ አመታት በኋላ የገባኝ ነገር ግን ወንዶች እራሳቸዉ ወደዉ ካልጠየቁን ህይወታችንን ነዉ የሚያከብዱት። የሚቆዮት እነሱ የወደዷት ጋር ነዉ። ከ28 በኋላ ነዉ አይምሮአችን አገናዝቦ መወሰን የሚችለዉ።ከዚህ እድሜ በፊት የሚያጋጥሙሽን ነገሮች ቀለል አድርገሽ እለፊዉ ይሄን ያህል ዉስጥ እስኪጎዳ እድል መስጠት የለብሽም። ተቀብለሽ ወደ ሌላ ቶሎ move ማረግ ነዉ። የምነግርሽ ነገር ግን ከጋብቻ በፊት ከማንም ጋር ምንም እንዳታረጊ።
Oct 01, 2023