እስቲ ስለ low of attraction ንገሩኝ። ምንም ሊገባኝ አልቻለም። በተደጋጋሚ አጋጣሚዎች እድለ ቢስ የሆንኩኝ ይመስለኝ ነበር እና ለራሴ እንድለቢስነቴን ነግረው ነበር። ነገር ግን ትቼያለው የምር ሁሉም አጋጣሚ እንደሆነ ነው ለጓደኞቼም ለራሴም የምናገረው። ግን አጋጣሚው ቀጥሏል። እና ከልቤ አይደለም መሰለኝ አጋጣሚ እንደሆነ ምናገረው። እና low of attraction እንዴት ነው የሚሰራው🙏
Sep 30, 2023Bro listen👂 ላንተ low of attraction ምንም አይጠቅምህም ተሞኝተህ ነው እንዲህ ምትለኝ ትል ይሆናል ግን ብሮ። ዘለአለምህን የሚቀይር ነገር ልንገርህ i'm lucky ማለትህን ትተህ i'm blessed ትላለህ እይ👀 bro ጌታ ኢየሱስ ዘለአለምህን ይቀይረዋል ሀጢያተኞችን እድለቢሶችን fillerሮችን perfect ያልሆኑትን ይወዳቸዋል ደሞ ሥራ ሳትሰራ ባጠቃላይ perfect መሆን ሳይጠበቅብህ የእግዚአብሔር ልጅ ወራሽ የመሆን offer😁 አቀርብልሀለው የምሬን ነው ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ስለ አንተ ሀጢያት ተቀጥቶልህ በነፃ በእኔ አምነህ ብቻ ዳን ይልሀል ብሮ ኢየሱስ ደሥጋም የነብስም ፈውስ ነው ኢየሱስ ይወድሃል የ fillerሮች ወዳጅ ኢየሱስ ይወድሃል እደግመዋለሁ jesus loves you @Mearcy
Oct 03, 2023