#personal
እቺን መልስ መልሱልኝ ኢትዮጰያ ውስጥ ግን አንድ ሰው የልቡን ሲናገር ለምንድነው ተቀባይነት የሌለው እና መቀለጃ የሚሆነው ሚድያ ላይ የልቡን መናገር አይቻልም ማለት ነው ይገባኛል በሚድያ ብዙ ነገር ሊሰራ ይችላል ግን የሁላችንም እይታ አንድ አደለነም አውቃለው ያ ሰው በቃ በጭንቀት ይፈንዳ ነው የምትሉት pls እኔም ስለገጠመኝ ነው ብዙዎች የገጠማችሁም ትኖራላችሁ እና በዚ ነገር ላይ ምን ትላላችሁ
Sep 30, 20233 engagements