#education
ቴክኒክና ሙያ ገብቼ ምን ምን ፊልዶች ነው መማር የምችለው pls tell me እና ደግሞ ምግብ ዶርም ምናምን አለ እንዴ? Tnx for.ur answers
Sep 29, 20234 engagements
ቴክኒክና ሙያ ገብቼ ምን ምን ፊልዶች ነው መማር የምችለው pls tell me እና ደግሞ ምግብ ዶርም ምናምን አለ እንዴ? Tnx for.ur answers
Sep 29, 2023ሰላም ቴክኒክ ና ሙያ ብትማር አሪፍ ነው እኔም እዛው ነው ምማረው አሪፍ ነው እውነት
Sep 30, 2023Yet akababi new
Sep 30, 2023Lbs sfet , tsegur ,electric...,furniture,construction college slehone dorm yelewm
Sep 30, 2023Mtsm, what are u talking about dorm and stuff ere endezi mikabed tekuam aydelem ende highschool nw beka...betam bzu field slale meteyek nw
Sep 30, 2023