Selam guys... My question is i have the passion to play football ልጅ እያለሁ 14-15 አመቴ ሰፈር እጫወት ነበር i am good player above average ጉራ አይደለም, አሁንም talentu የለም ብዬ አልጠራጠርም 😅 so ahun 20 ነኝ ምታቁት Train ማረግበት academy ካለ in አዲስ አበባ ለቦሌ or ገርጂ የሚቀርብ? Please tell me price and other አስፈላጊ ነገሮች, Thanks በጣም fam 👍🏽
Sep 28, 2023Garnacho በእድሜ ትበልጠዋለህ እኮ👀👀😂😂😂
Sep 28, 2023