#religion
ሰላም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለአዋቂዎች የሚሰጠው ኮርስ መሰረት አድርገው የሚጠቀሙባቸውን መጽሐፍት እና ሌሎችን የት ማግኘት እችላለሁ በ soft copy ወይም ካላችሁ ብትልኩልኝ
Sep 28, 20236 engagements
ሰላም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለአዋቂዎች የሚሰጠው ኮርስ መሰረት አድርገው የሚጠቀሙባቸውን መጽሐፍት እና ሌሎችን የት ማግኘት እችላለሁ በ soft copy ወይም ካላችሁ ብትልኩልኝ
Sep 28, 2023ስለኮርሱ መረጃው ባይኖረኝም አጋዥ የቤተክርስያን መፅሃፍቶችን ግን ልልክ ችላለሁ ወደ 20 15gb የሚደርሱ መፅሃፎች አሉ የቤተክርስያኗ
Sep 28, 2023Would you send me?
Sep 28, 2023ehe bezih amet first year course yewesedn wetatoch group nw you can find first year course materials here https://t.me/debreselamm
Sep 28, 2023Bible bichawun aybekam
Sep 28, 2023