ሰላም ሰዎች ፍቅረኛ ነበረኝ ነገር ግን በቃ ለጥቅሙ ብቻ ስለነበር አሁን ተለያይተናል እና ሌላ ሂወት እንዲኖረኝ እፈልጋለው እና ሌሎች ወንዶች እንዲፈልጉኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ 23 አመቴ ነው እና ምንም የማወራው ወንድ የለም በፊት ላይ ለሱ ለመታመን ብዬ ብዙ ሰው ሲያወራኝ ዝም እል ነበር አሁን ላይ ጓደኞቼ ሁሉ b.f አላቸው እና እኔ ምን ላድርግ ?
Sep 28, 2023ከ12 ሰዓት በፊት ወደዚኽ ቻናል ተቀላቅለሽ ይኽን መጠየቅሽ የጉዳዩን አሳሳቢነት ያሳያል። (ሴት ከሆንሽ) ለማንኛውም ጓደኞችሽ ሁሉ ፍቅረኛ ስላለቸው አይደለም አንቺ ፍቅረኛ ሊኖርሽ የሚገባው። ወንዶች እንዲፈልጉኝ ያልሽው ሀሳብ ትንሽ ደስ አይልም። በወንዶች ወይም በሴቶች ተፈላጊ መሆን ማለት ሙሉ ሰው መሆን ማለት አይደለም። የሆነ ሆኖ ወንዶች ሴት ይፈልጋሉና ሴት ሁኚ።
Sep 28, 2023