#education
Selam betseb I want to ask you a question At this time የሶሻል አሪፍ ዲፓርትመንት ስራ ሊያስገኝ የሚችል ወይም በራስ ስራ ፈጥሮ ለመማር የሚቻል departement recommend አድርጉኝ ስለ ቀና መልሳቹ አምላክ ይስጥልኝ
Sep 27, 20234 engagements
Selam betseb I want to ask you a question At this time የሶሻል አሪፍ ዲፓርትመንት ስራ ሊያስገኝ የሚችል ወይም በራስ ስራ ፈጥሮ ለመማር የሚቻል departement recommend አድርጉኝ ስለ ቀና መልሳቹ አምላክ ይስጥልኝ
Sep 27, 2023First know your passion
Sep 28, 2023Management Accounting Social works Business management
Sep 28, 2023