ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ ምን መሰላችሁ...የእጄ የታችኛው መገጣጠሚያ(ቁርጭምጭሚት) አከባቢ ተሰበርኩኝ እና ብዙ ወጌሻ ቤት ሄጄ ለመታከም ሞክሬ ነበር ግን አልሰራም ወደ 6 ያህል ወጌሻ ቤት ሄድኩኝ። በመጨረሻም ወደ ወላይታ ይግል ሆስፒታሌ ስፔሻሊስት ሃኪሞች አሉ ሲሉኝ ሄጄ ራጅ ስነሳ አጥንቶቼ 2mm አከባቢ ተራርቀዋል...ደግሞም ሃኪሞቹ ውጭ ሄደዋል ስለተባልኩ...መቀመጥ ነበረብኝ ግን ደግሞ ምቀመጥ ከሆነ ወይ ወደ ካንሰር ወይም እጄ ከአገልግሎት ውጪ እንደሚሆንም ነግረውኛል! ታዲያ እናንተ አዲስ አበባ ውስጥ በእንደዚ አይነት ህክምና ምታቁት ሆስፒታል ካለ አሳውቁኝ እባካችሁ ወንድማችሁን እርዱኝ🙏🥺
Sep 27, 2023I don't know bro sorry allah afiya yadergh
Sep 27, 2023