#other
በ እናታቹ እርዱኝ 🙏🙏🙏ዝም ብዬ ነው ምስቀው ከ ሰው ጋር እራሡ ማውራት አልቻልኩም እና እንዴት ላስተካክል
Sep 27, 20236 engagements
በ እናታቹ እርዱኝ 🙏🙏🙏ዝም ብዬ ነው ምስቀው ከ ሰው ጋር እራሡ ማውራት አልቻልኩም እና እንዴት ላስተካክል
Sep 27, 2023(Zeyt 1000 birr gebtual) Ahun Ehan anbebsh kesaksh tenega aydelshm hospital heji
Sep 27, 2023ኧረ እኔ ደሞ ጭራሽ campus ከገባሁ ስቄ አላውቅም ባክሽ እርጂኝ ወይ እርዳኝ
Sep 27, 2023enem ye campua temari negne ena astemari lay seke ke cls asotagne 😫😫😭😭 cherashe bene cls ategebim nw yalgne
Sep 27, 2023ከምር ታድለሽ🥰🥰
Sep 28, 2023Mesak Bew Amele Milewin Zefen Simi
Sep 27, 2023LMAOO I’ve also suffered like you for a long time but i dont think you could just cut it out like that, It takes time. ባደክ ቁጥር Im sure እየቀነሰ ይመጣል። እንደውም “ኸረ ሳቅ ናፈቀኝ” ምትል/ይበት ጊዜ ሁላ ሊመጣ ይችላል ያው አያድርገውና
Sep 27, 2023