FleetPike15418
#beauty
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 ሴቶችዬ እርዱኝ🙏 ሲያቀብጠኝ cantu gel ገዝቼ በቃ በጣም ድርቅ ያለ ነው። baby hair style ለማረግ እንኳን አይመችም።አንዴ ጄሉን ከቀባሁት እዛው ነው ልፍድድ እሚለው እንጂ baby hair ቅርፅ ለማስያዝ ራሱ አይመችም። እባካቹ ጄሉን ለማለስለስ ምን ላርግበት??? ደሞ በውድ ነው የገዛሁት it's alcohol free ፀጉር አይቆራርጥም ብለውኝ። pls እርዱኝ
Sep 27, 202322 engagements