#technology
የpc keyboard ላይ ዝናብ ሁለት ጊዜ ጠብ አለበት። ከዛ በኋላ ገልብጬ አስቀመጥኩት እና ቆይቼ ስሞክረው ዝናብ በነካው በኩል ያሉት keys ምንም አይሰሩም። Hp notenook ነው። ምን ማድረግ እችላለው አሁን ላይ ወይም በቅናሽ ጠገና የማገኝበትን ቦታ ወይም ሰው ጠቁሙኝ😭 please
Sep 26, 20232 engagements
የpc keyboard ላይ ዝናብ ሁለት ጊዜ ጠብ አለበት። ከዛ በኋላ ገልብጬ አስቀመጥኩት እና ቆይቼ ስሞክረው ዝናብ በነካው በኩል ያሉት keys ምንም አይሰሩም። Hp notenook ነው። ምን ማድረግ እችላለው አሁን ላይ ወይም በቅናሽ ጠገና የማገኝበትን ቦታ ወይም ሰው ጠቁሙኝ😭 please
Sep 26, 2023Kahun buhala power on sataregew for maintenance asay
Sep 27, 20230954834439
Sep 27, 2023