#education
በግል medicine ለመማር ክፍያውን ማወቅ ፈልጌ ነው። በተለይ :- Sante medical college, Hayat Medical collage, Lorcan medical college Africa medical college እና Atlas medical college የምትማሩ ልጆች ስንት እንደሚያስከፍሉ ብትነግሩኝ🙏🙏 አመሰግናለሁ Requirement point kawekachu please🙏
Sep 26, 202314 engagements