TheMan59
#music
ክንዴን ተንተርሰሽ እቅፍ አርገሽኝ ከንፈሬን ሳም አርገሽ እያጫወትሽኝ ስንስቅ ስንላፋ ስንከባለል አብረን ስንፈነድቅ ደስብሎን ስንውል አይኖቼ ካይኖችሽ ድንገት ሲገጫጩ በመዋደድ ናፍቆት እንባ ሲረጫጩ 👆👆 ይሄንን የጋሽ ምኒልክ ወስናቸውን ዘፈን ( orginal) ካላቹህ ላኩልኝ YouTube ላይ ስላጣሁት ነው
Sep 25, 20232 engagements
ክንዴን ተንተርሰሽ እቅፍ አርገሽኝ ከንፈሬን ሳም አርገሽ እያጫወትሽኝ ስንስቅ ስንላፋ ስንከባለል አብረን ስንፈነድቅ ደስብሎን ስንውል አይኖቼ ካይኖችሽ ድንገት ሲገጫጩ በመዋደድ ናፍቆት እንባ ሲረጫጩ 👆👆 ይሄንን የጋሽ ምኒልክ ወስናቸውን ዘፈን ( orginal) ካላቹህ ላኩልኝ YouTube ላይ ስላጣሁት ነው
Sep 25, 2023ኤጭ 😖😖ምናለ ግጥሙን ብትጨርሰው ቀናትህ
Sep 26, 2023Yehew