ሰላም የAAE ቤተሰቦች የጨጓራ ህመም በጣም ያመኛል/ያሰቃየኛል። ሲያመኝ በጣምምም ያቃጥለኛል፣ ጀርባየን ያመኛል፣ አቅም ሁሉ ያንሰኛል ምክንያቱም ምግብ መብላት አልችልም። የምታቁት መድኃኒት ካለ እባካችሁ ጠቁሙኝ?
Sep 25, 2023Telbs afltesh techibet bemiyamsh samnt be Ken 2 or3 techi be ketay samnt demo beken 1 betam Arif new
Sep 26, 2023