ስሙኝ እማ ውዶች ፀባዬን ሳስበው ማለት ስለ እራሴ ሳስብ ልታይ ልታይ ባይ ነገር ነኝ። የምር እየቀለድኩኝ አይደለም። እና የቀን ውሎዬን ማታ ላይ ቁጭ ብዬ ሳሰላስል ነው ትዝ የሚለኝ ወይ ደግሞ ካደረኩት በኋላ። ይህ ልታይ ልታይ ማለት በወሬ ደረጃ ነው የሆነ ትኩረት መፈለግ አይነት ነገር የለ ልክ እንደዛ። ወሬ ላለማውራት ይህን ችግር ለመቅረፍ ወስኜ class ስሄድ ሳላስበው ራሴን በዚ ሁኔታ ውስጥ አገኘዋለው። ችግሬን አውቄው ነገር ግን መቅረፍ አልቻልኩም። በተፈጥሮዬ የሆንኩኝ ወረኛ ነገር ነኝ(ወረኝነትን እንዴት መቅረፍ ይቻላል) በቃ እና እየደበረኝ አብሮኝ ያለ ፀባዬ ነው። ዝምታን መርጬ አልቻልኩም። ምን ላድርግ በናታቹ ይሄን ፀባዬን እርግፍ አድርጌ መተው ነው የምፈልገው
Sep 25, 2023Ymr enem enadanche neberku i a male ene even betekristian wst hogne erasu litay litay aynet semet yesemagn neber selot saderge amlak hoy ehen bahryen atfalegn ile neber betechaleche meten sewochen ateye mnm ateyachew or act atadrgre By: Anonymous 🎖 0 rep a few seconds ago
Sep 25, 2023