አንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ሴቶችም ወንዶችም መልሱልኝ። 1) ቆይ ወንዶች ከሴት ጋር( ምስጥ) ብለዉ ምያወሩት ምንድነዉ? እኔ ብዙ gf ጋር የማወራዉ ስለ ት/ት እና ስለአድስ ነገር ብቻ ነዉ😀እና በጣም ትደበራለች እና እኔን ብዙ ሴቶች በፍቅር ቀርበዉኝ ያዉቃሉ ግን ለሁለተኛ ጊዜ በፍቅር አይን አያዩኝም በቃ አሁን እንደዉም ዝምታን መርጨ ነበር ሴቶች በራሳቸዉ ያዋሩኝ ብዬ😌(የምያቁ ከሆነ) ግን ስንገናኝ እኔ እንዳወራ ነዉ ምፈልጉት እነሱም ዝም ይላሉ( ተጫወት እንጂ ምናምን ይሉኛል) Please erdugn eskahun le 20 amet mulu single negn😭
Sep 25, 2023ሰራ ሰራ አርግ ከዛ ብርህ እና ክብርህ ያዉራ🤑 ቆፍጠን በል እንጂ አትጃጃል
Sep 25, 2023