Emine-30
#health
ሰዎች ባለፈው በታጠቁ ቡድኖች ታግቼ ከወጣሁ በኋለ በጣም ጭንቀት ውስጥ ገብቻለው። እየቃዠው ምናምን ነው። እና ጥያቄዬ እንድህ አይነት trauma እንደት overcome ማድረግ እንችላለን?
Sep 25, 20234 engagements
ሰዎች ባለፈው በታጠቁ ቡድኖች ታግቼ ከወጣሁ በኋለ በጣም ጭንቀት ውስጥ ገብቻለው። እየቃዠው ምናምን ነው። እና ጥያቄዬ እንድህ አይነት trauma እንደት overcome ማድረግ እንችላለን?
Sep 25, 2023ታጠቅ አንተም or አንቺም
Sep 25, 2023Enem metfo nger dersobgn endeza hogne nbr .....yadrekut ltewesne gize tsebel hedku le 1 wer ezaw koyche nbr orthodox khonsh endeza aregi ene betam nbr yagezegnn kngeroch reko betechrstian mekemet bchawen selamn yestal keza demo bchashn atugni le tinsh gize ke sewoch ga tegni ...ayzosh
Sep 25, 2023ባለሙያ ብትታይ መልካም ነው እንደ ግል አስተያየት ግን ብዙ ሰዎች በብዛት ከእንዲህ መሰል ቅዠቶች የሚወጡት ያ ነገር የተፈፀመበት አካባቢ በመሄድ አሁናዊ ሁኔታውን በማረጋገጥ ነው። ታግተህ የነበረበት ቦታ ከጓደኛህ ጋር በመሆን ጥቂት ጊዜዎችን ለማሳለፍ ሞክር።
Sep 25, 2023What? 😳 Where this happen? You a dude or a woman?
Sep 25, 2023