Prooo38
#entertainment
ሰላም ሰዎች✌️ ከዚ በፊት ቲያትር ቤት ገብቼ አላውቅም እና ግን ሰሞኑን ከgf ጋር ለመግባት አስበናል እና ቦታው የት ነው፣ መግቢያውስ መቼ እና ከስንት ሰአት ጀምሮ እንደሚታይ ንገሩኝ የናንተን መልስ እየጠበኩ ነው it's urgent!
Sep 25, 20231 engagements
ሰላም ሰዎች✌️ ከዚ በፊት ቲያትር ቤት ገብቼ አላውቅም እና ግን ሰሞኑን ከgf ጋር ለመግባት አስበናል እና ቦታው የት ነው፣ መግቢያውስ መቼ እና ከስንት ሰአት ጀምሮ እንደሚታይ ንገሩኝ የናንተን መልስ እየጠበኩ ነው it's urgent!
Sep 25, 2023https://t.me/EthiopianNationalTheatre Ye beherawi theatre link new u can see what theaters will be shown when.. price 80-100br
Sep 25, 2023