asease33
#education
⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️ Is that possible to add the 2nd semester course in the 1rst semester in campus please respond gys it's urgent? ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
Sep 25, 20232 engagements
⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️ Is that possible to add the 2nd semester course in the 1rst semester in campus please respond gys it's urgent? ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
Sep 25, 2023በትምህርት ጊዜ add እና drop ማለትም ኮርስ መጨመር እና መቀነስ ሁኔታዎች ከተፈጠሩ ኮርሶች የቅድመ ኮርስ ጥየቃ ከሌላቸው ቀደም ብሎ አይደለም ሴምሲተር አመትም መውሰድ ይቻላል። ለምሳሌ maths 1 ባለመውሰዴ maths 2 መውሰድ አልችልም። በዚህ የተነሳ የሚፈጠረውን የክሬዲት ሀወር ክፍተት ለመሙላት የ1ኛ ሴሚስተር ተማሪ ከሆንኩ ከላይ እንዳለው አይነት ትምህርት ካልሆነ prerequisite የማይጠይቅ ተከታታይ ያልሆነ ነፃ ኮርስ ከሴሚስተሩ ወይንም ከአመቱ ቀደም ብሎ ክሬዲት ሀወሩ በማይበልጥ መልኩ መውሰድ ይቻላል
Sep 25, 2023It have no prerequisites & total ETCS is also ok I think I can take it, thank you for your response bro🤙
Sep 25, 2023