Eski ande Orthodox people's laschegrachu lelochachun aymeleketm so elefut Yene balhone na balamenkubet mistake Hiv poz nesh tebye medanit kejemerku koyehu virusu alebgh bye lemamen endikebdgh yemiyaregu bzu mknyatoch alugh , bzu tyakewoch neberugh teyeku asamagh mels lagegh alchalkum doctorochn chemro manm limelslgh alchalem Pls ebakachu bslamenkubet neger ye medhanit dependent hoghe hule menor alfelgm plus yihe case bzu negeren adebelalkotal ebakachu yemtawkutየተለየ ፀበል ቦታ ካለ ንስሀ ገብቼ እዛ ለመግባት እፈልጋለሁ እባካችሁ እርዱኝ
Sep 24, 2023በመጀመሪያ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ምንም ነገር የለም ይሄን ከልብሽ እመኚ ሲጀምር እኛ ራሱ እራሱ ከአፈር የፈጠረን ተራ ሰው ነን አደለም ለእግዚአብሄር በመፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር አገልጋይ የሆኑት እነ ጳውሎስ በጥላቸው ከኤች ከአይቪ የበለጠ በሽታ ይፈውሱ ነበር ። እግዚአብሄር እምነትን እንዲጨምርልሽ አብዝተሽ ፀልይ እንጂ የትኛውም ፀበል ፈዋሽ ነው። ከዛ በተረፈ ግን አንቺ በብዛት የምትዘክሪው የምትወጅው ቅዱስ ለምሳሌ ቅዱስ ሚካኤል , አቡነ ተክለሃይማኖት ..... እንደኔ ንስሐ ገብተሽ ሀዋሳ ይርጋለም አርሴማ ሂጂ የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ድነሽ መተሽ ትመሰክሪያለሽ።
Sep 25, 2023