Teoflona155
#health
Hy famoch endet nachew ጥርስ ነጭ የሚያደርግ ነገር ምንድን ነው በምን አይነት ጥርስ መፋቂያ ወይም የጥርስ ሳሙና ንገሩኝ ::🙏🙏🙏
Sep 24, 202315 engagements
Hy famoch endet nachew ጥርስ ነጭ የሚያደርግ ነገር ምንድን ነው በምን አይነት ጥርስ መፋቂያ ወይም የጥርስ ሳሙና ንገሩኝ ::🙏🙏🙏
Sep 24, 2023ከሰል underrated🔥
Sep 25, 2023Collgate >>>> signal
Sep 26, 2023Kesel, ye muz letach mashet yebalal ena daily mefak
Sep 24, 2023Ask @JIMKDAA_bOt
Sep 24, 2023ምን ታረጊያለሽ መሰለሽ ቀጥ ብለሽ ገጠር ትሄጂና አህያ ፋንዲያ ትኩሱን ዛቅ አርገሽ ጥርስሽን በመቀባት ለ 7 ደቂቃ ፀሀይ ላይ መቀመጥ ከዛ ጥርስሽ Antarctica በረዶን ያስንቃል ሞክሪው
Sep 24, 2023