Beqa2
#relationships
ሰላም ሰዎች ከፍቅረኛዬ ጋ ከተለያየን almost 3 አመት ሆነን በጣም ነበረ የምንዋደደው የተለያየንበት ምክንያት የቤተሰቦቿ መጥፎ አመለካት ነበረ በተለይ የአክስቷ እናም አልፎ አልፎ ስለሷ በጣም አስባለሁኝ በጣም ከአመት በፊት ደውዬ ዝም አለቺኝ ረስታኝ አዲስ ህይወት ጀምራ ነው ብዬ ደስ አለኝ እና ውስጤ ደግሞ አሁንም ለኔ ቦታ ያላት እና የድሮው ነገር flash back የሚያረግባት ይመስለኛል! ምን ታስባላችሁ? ሀሳባቹን አካፍሉኝ አመሰግናለሁ!
Sep 24, 20235 engagements