ፍቅረኛ አለኝ ግን ከጋብቻ በፊት ምንም ማድረግ አልፈልግም። ግን ደግሞ በጣም በተደጋጋሚ መገናኘት ካበዛን ከጋብቻ በፊት እንደምንሳሳት እርግጠኛ እየሆንኩ ነው። ያ ደሞ መሆን የለበትም በፍፁም ምን ላድርግ? አለመገናኘት አንችልም ፍቅር ነው ናፍቆት ነው። በጣም መገናኘትም አይታሰብም። ምን ይደረግ ትላላችሁ እንደፈለግን ተገናኝታን ይሄ የመሳሳት ነገር እንዳይታሰብ ፍቅር ብቻ እንዲታሰብ ምን ማድረግ አለብን
Sep 23, 2023bota merachi fekeragnashen landazih ayenat neger migafafu botawach ena room...couple house ba cherash atehiji ....chere yala bota....sawach bezum yalalubat bota batadagagamu atehiji ...cafa ....church... trips ...cinema ...theatre bate..walk marage alfo alfo msa mnamn abro meblate mnamn becha aselamejiwe
Sep 24, 2023