Elon_musk318
#personal
ሰላም ቤተሰብ ከግል ስራ ጎን ለጎን የርቀት በማርኬቲንግ ጨረስኩና አሁን አሁን በዲግሪው ልሰራበት ፈለኩ።ግን ወፍ..ምንም ማውቀው ማስታውሰው ነገር የለም ውጤቴ በጣም ጥሩ ነው የተማርኩትም ስም ካለው ተቋም ነው...እና ስራ አመልክቼ ኢንተርቨው ሲጠሩኝ እየፈራው ቀራለው..በዛ ላይ በቀጠርስ ምን አውቄ ምን እሰራለው ብዬ እፈራለው ምክር እና መፍትሄ ጀባ በሉኝ እባካቹ እስቲ
Sep 23, 20235 engagements