ሰላም እንዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ሠላም ፍቅር ይብዛላችሁ ሁሉ ሠላም ዛሬ ከእናንተ ምክር ፈልጌ ነው እባካችሁ አይታችሁት አትለፉ አያቴ የ83 አመት ሠው ነው እና ምንም ህመም ተሠምቶት አያውቅም ነበር ሰኔ 2015 ላይ ስኳር ተብሎ Glifor 1000mg ኪኒን ታዘዘለት ለሶስት ወር የሚበቃ ማለት ነው ገና ኪኒኑን ከመውሰዱ ሰውነቱ በፍጥነት መቀነስ ጀመረ አሁን ደግሞ ጭራሽ የምግብ ፍላጎቱ እየቀነሠ እየከዛ እየታመመ ነው ማለት አንደኛ ምን አይነት ምግብ መመገብ እንዳለበት አላውቅ እርሱ Avocado ,egg ,የገብስ ዳቦ ይስማማዋል ሌላ የምታቁት ምግብ ካለ እባካችሁ ጠቁሙን አያቴን በምግብ ምክንያት ማጣት አልፈልግም የምር በጣም ነው የጨነቀኝ እባካችሁ ተባበሩን የጤና ባለውያዎች ካላችሁ እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ወይስ የት ሆስፒታል ልውሰደው የግል ክሊኒክ ነበር የታከመው እባካችሁ አይታችሁት አትለፉ የእናንተ መልስ ያስፈልገኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ
Sep 23, 2023yemango ktel shay betam arif nw hula besu mulu bemulu yeteshalew sew akalew ena mokrut betam tru nw
Sep 23, 2023