#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ 60,000 ብር ተበድሬ ነበር የወጣትን ነገር ታውቁታላችሁ አሁ ይሄን ገንዘብ ከ 6 ቀን በኋላ ግዴታ መመለስ አለብኝ አሁን የኔ ጥያቄ ሚያበድረኝ ወይም የምከፍልበት መንገድ ምታውቁ ከሆነ እርዱኝ በእመአምላክ እንዳታልፉኝ ጭንቀት ላይ ነኝ።
Sep 23, 202312 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ 60,000 ብር ተበድሬ ነበር የወጣትን ነገር ታውቁታላችሁ አሁ ይሄን ገንዘብ ከ 6 ቀን በኋላ ግዴታ መመለስ አለብኝ አሁን የኔ ጥያቄ ሚያበድረኝ ወይም የምከፍልበት መንገድ ምታውቁ ከሆነ እርዱኝ በእመአምላክ እንዳታልፉኝ ጭንቀት ላይ ነኝ።
Sep 23, 2023Ayzon tseley yehone menged yifeter yehonal endene yebdrun hasab teteh betshetew waga miyawetalehn neger betfeleg bay negn
Sep 23, 2023ከማን ነው የተበደርከው ባንክ ወይስ??
Sep 23, 2023fetare yerdak bro keyet nw gen yetebederkew genzebun weay arat mnmn mefeleg nw
Sep 23, 2023