#education
ሰዎች በርበሬ እንዳይለዝ ምን ማረግ ነው ያለብኝ። ምን ኣይነት እቃ ውስጥ ላስቀምጠው
Sep 23, 20236 engagements
ሰዎች በርበሬ እንዳይለዝ ምን ማረግ ነው ያለብኝ። ምን ኣይነት እቃ ውስጥ ላስቀምጠው
Sep 23, 2023በባልትና ማሸጊያ ላስቲክ አድርገሽ ፕላስቲክ በሆነ ባልዲ ነገር ማስቀመጥ , ቀዝቃዛ ቦታ አለማስቀመጥ😊
Sep 23, 2023Mastat newa siderk bifechi arif new
Sep 23, 2023ደረቅ ቦታ ላይ ማስቀመጥ። ርጥበት ወይም ቅዝቃዜ የማያገኘው ቦታ።
Sep 23, 2023https://t.me/+oOGmpimQmwAyZTJk
Sep 23, 2023