Selam.. tyakeye bekrb nisiha gebche koribe kenebere dgami lemekureb ahunm nisiha megbat alebgn weys echlalew?
Sep 22, 2023ለመጀመሪያ ጊዜ የሚቆርቡ ከሆነ #የግድ የንሰሀ አባት ማናገር እና ንስሀ መግባት አለብዎት።....ከዚያ በኋላ ለመቁረብ ሲያስቡ ምንም ሀጢያት እስካልሰሩ ድረስ ችግር የለውም በፈለጉበት ጊዜ መቁረብ ይችላሉ። ኃጢአትን የሰሩ እንደሆነ ግን ከንስሀ አባት ጋር ተነጋግሮ ንስሀ ገብቶ ቀኖና ተቀብሎ መሆን አለበት።
Sep 23, 2023