guys am F እና የጊቢ ተማሪ ነኝ። በተፈጥሮዬ በጣም ተጫዋች እና ተግባቢ ከሚባሉ ሰዎች ውስጥ ነው የምመደበው ነገር። እና ይህ ተግባቢነቴን መጠቀም እንዳለብኝ ባለማወቄ ነው መሰል "መቀራረብ ያናንቃል or ደግሞ መግባባት ያናንቃል" እንደሚባለው በጣም ንቀት ውስጥ የገባው ይመስለኛል። አላውቅም ብቻ class ውስጥ የማልችለው ነገር ቢኖር ከልጆች ጋር አለማውራት ነው። ስገባ ሁሉንም ሰላም ብዬ ገባለው ከዛ ከሀሉም ጋር............. እና ምን ልላቹ ነው የclass ከአንድም ሁለት ልጆች የሚያስከፋ ንግግር ተናገሩኝ እና የምር ከፋኝ😭 እናም አሳጥሬው ነው እንግዲ ሌላ የሚያስከብር ማንነት እንዳለኝ ማሳየት እፈልጋለው። በምን መልኩ ላድርገው please ንገሩኝ ሁሉን ነገር እርግፍ አድርጌ መተው ነው የምፈልገው
Sep 22, 2023ዝምታ ያስከብራል
Sep 23, 2023