Kkkkkk117
#other
እኔ የምላቹ እንስሳት መንግስት ሰማያት ወይም ሲኦል ይገባሉ እንዴ?? ወይስ ጭራሽ የትም አይገቡም
Sep 22, 202322 engagements
እኔ የምላቹ እንስሳት መንግስት ሰማያት ወይም ሲኦል ይገባሉ እንዴ?? ወይስ ጭራሽ የትም አይገቡም
Sep 22, 2023የትም አይገቡም። እንደ ሰው ልጅ ሕያዊት ነፍስ ያላቸው ፍጥረታት አይደሉም። ደማዊት ነፍስ እንጂ። ለዚኽም ነው ጥሬ ሥጋ መብላት ኃጢአት የሚሆነው።
Sep 22, 2023አስበኸዋለህ ለ በዓል የጨፈጨፍኩትን ዶሮ ገነት ባገኘው 😂 ሲኦል ነበር የሚሆንብኝ...
Sep 22, 2023You planning to change to animal 😁
Sep 23, 2023ጥሬ ስጋ መብላት ሳይሆን የተከለከለው በገጠር አካባቢዎች ላይ ልክ በሬ ሲታረድ ደሙን አጠራቅመው በብረትምጣድ በመጥበስ/በመቁላት ይመገባሉ። እና የእንስሳት ነፍሳቸው ደማቸው ላይ ስለሆነ ስጋቸውንም ነፍሳቸውንም መመገብ ስለማይቻል ደም ጠብሶ/ቆልቶ መብላት ነው የተከለከለው እንጅ ጥሬ ስጋ አይደለም
Sep 23, 2023ማነው ያንን ብቻ ነው ያለው ?
Sep 23, 2023Awo yetm aygebum
Sep 23, 2023