SteadyWolf40118
#other
Hello fam ኧረ ለመወፈር የሚሆን ብዙ ውድ ያልሆነ ነገር ጠቁሙኝ የመጨረሻ ደቅቄያለሁ በዛ ላይ ቁመቴ 1.83 ስለሆነ ያስታውቃል ነገር ልብስ ስለብስ እሻላለሁ እና gym ልጀምር ስላሰብኩ የፈዋውን ነገር መፍትሄ ስጡኝ የፈጠነ ሚያወፍር ነገር Thank you🙏
Sep 21, 20233 engagements
Hello fam ኧረ ለመወፈር የሚሆን ብዙ ውድ ያልሆነ ነገር ጠቁሙኝ የመጨረሻ ደቅቄያለሁ በዛ ላይ ቁመቴ 1.83 ስለሆነ ያስታውቃል ነገር ልብስ ስለብስ እሻላለሁ እና gym ልጀምር ስላሰብኩ የፈዋውን ነገር መፍትሄ ስጡኝ የፈጠነ ሚያወፍር ነገር Thank you🙏
Sep 21, 2023Inbox DM ME @power_1995 semoss is the best way to gain weight
Sep 24, 2023ቅቅል ጥብስ ቁርጥ ብላ
Sep 23, 2023Inbox mate @wu_tang_me
Sep 22, 2023