CleverMoose1922.5
#health
ሰላም እንዴት ናችሁ🙏 አባቴ ምንም በሽታ የለበትም ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ድንገት የሆነ ነገር ከእንቅልፉ አስደንግጦት ብንን አድርጎ ያስነሳዋል ቁጭ ባለበትም ሰውነቱን ንዝር ያደረገዋል ምን እንደሆነ ግን እሱም አያውቀውም እባካችሁ የጤና ባለሞያዎች ካላችሁ እርዱኝ 😭
Sep 21, 20235 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ🙏 አባቴ ምንም በሽታ የለበትም ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ድንገት የሆነ ነገር ከእንቅልፉ አስደንግጦት ብንን አድርጎ ያስነሳዋል ቁጭ ባለበትም ሰውነቱን ንዝር ያደረገዋል ምን እንደሆነ ግን እሱም አያውቀውም እባካችሁ የጤና ባለሞያዎች ካላችሁ እርዱኝ 😭
Sep 21, 2023ህክምናው ፀበል ነው100%
Sep 22, 2023Mnalbat kemeten yalefe stress lay hono yihonal maletm psychologically stable adelem tolo blesh btasayiw tru new yehone miyasasbew or michenekbet neger kalem lemawek mokri beterefe fetari yimarlsh🙏
Sep 26, 2023eshi ameseginalew
Sep 26, 2023የሰራው ስራ ነዋ 😂😂😂 እውነት የምሬን ነው
Sep 22, 2023keld new? 😳
Sep 22, 2023