Gp12557
#education
ሰላም ቤተሰባችሁ የሆነ ትምህርት ተማሩ ለ1አመት እና አሪፍ ነጥብ አምጡ እና የፈለጋችሁትን ብር እሰጣችኋለሁ ቢላችሁ ትማራላችሁ ትምህርቱ የሌለ አዛ ነው አስጠልቶኛል ይሰለቻል ብሩንም ፈልጌዋለሁ አረ ምከሩኝ
Sep 21, 20235 engagements
ሰላም ቤተሰባችሁ የሆነ ትምህርት ተማሩ ለ1አመት እና አሪፍ ነጥብ አምጡ እና የፈለጋችሁትን ብር እሰጣችኋለሁ ቢላችሁ ትማራላችሁ ትምህርቱ የሌለ አዛ ነው አስጠልቶኛል ይሰለቻል ብሩንም ፈልጌዋለሁ አረ ምከሩኝ
Sep 21, 2023Sew sira magignetun sayawik yimaral ..... ante ezi titegibaleh ..... arif point serteh business mejemeriya rasu yihonihal
Sep 21, 2023I would do it without a question
Sep 21, 2023ሰነፍ ነህ ማለት ነዉ።
Sep 21, 2023Lela MN asebk wedeh nw mtmarew
Sep 21, 2023Ayzohe🙄 lela mn yebalale
Sep 21, 2023