guys am 21F please በጣም ቀጫጫ ነኝ በዛ ላይ ምግብ ምንም አይበላልኝም😭 የበለጠ እየከሳሁኝ ነው። እና ቀለል አድርጌ በተፈጥሯዊ መንገድ የምግብ ፍላጎቴ እንዲከፈት sport ልሰራ አስቤያለሁ። ግን ችግሩ ትንሽ sport ሰርቼ በጣም ይደክመኛል እና ወገቤን ያመኛል😭 ምን ላድርግ የምር ምግብ ምንም አይበላልኝም እና danger zone ላይ ነው ያለሁት please ምን ላድርግ
Sep 21, 2023ሰላም 👋 የምግብ ፍላጎትሽን በ ተፈጥሮ ለማምጣት እነዚን አርጊ 1, ምግብ ትንሽ ትንሽ ግን ብዙ ጊዜ ብይ ለምሳሌ በቀን 3 ጊዜ ሰዓት እየጠበቅሽ ከመብላት በቀን 6 ወይ 7 ጊዜ በየ 2:30 ሰዓት ልዩነት ትንሽ ትንሽ ብይ 2, ምግብ ስታቀርቢ ሰፋ ባለ ሳህን ወይ ትልቅ ሳህን ተጠቀሚ, ይሄ ምግቡ ትንሽ ሆኖ እንዲታይ ያረጋል, ከዛ እቺንማ ጨርሳታለው ትንሽ ናት እበላለው የሚል ስሜት ይሰጥሻል 3, ምግብ አትበይ TV እያየሽ ወይ ደሞ ስልክሽን እየተጠቀምሽ ብይ, ምግቡ ላይ ትኩረት እንዳታረግ ይረዳል 4, ቅባታማ ምግቦችን ቀንሺ, ያወፍረኛል ጥሩ ነዉ ልትይ ችያሏሽ ግን ትንሽ በልተን ስለሚዘጋን ብዙ እንድንበላ አይጋብዝም 5, Your metabolism ከፍ አርጊው, ጨጉአራሽ ቶሎ እንዲፈጭ ያደርጋል ቶሎ እንዲርብሽ ማለት ነዉ, Quora ላይ እንዴት ከፍ ማረግ እንዳለብሽ እዛ ላይ ጠይቂ መልስ አለልሽ 6, ስፖርት ስሰር ሚደክምሽ ከሆነ ደሞ Carbs drink አዘጋጂ, Carbohaydrate Drink ለማዘጋጀት jam ወይ ማር ወይ ደሞ ማርማራታ 2 ማንኪያ አርገሽ በ ግማሽ ሊትር ውሃ + ትንሽ ጨው በጥብጠሽ እስፖርት ስሰሪ በየመሃሉ ጠጪ, ጉልበት ይሰጥሻል
Sep 21, 2023