Addis ababa uni megbya fetena alew? kalew mn mndnew mimetaw? kbdetus ? Le natural temari new lmanegnawm
Sep 20, 2023እኔን አውራኝ እኔ ጋር አለ
Oct 11, 2023Addis ababa uni megbya fetena alew? kalew mn mndnew mimetaw? kbdetus ? Le natural temari new lmanegnawm
Sep 20, 2023እኔን አውራኝ እኔ ጋር አለ
Oct 11, 2023Mn ale ? Le enem ngereg🙏🙏🙏🙏
Nov 30, 2023#Update አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የተማሪዎች ቅበላን ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር መሠረት በምደባ ያከናውናል፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን ተከትሎ የአስራር ለውጦች እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የተቋሙን የራስገዝነት ሽግግር በተመለከተ ዛሬ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ራስገዝ ለመሆን የሚያደርገውን ሽግግር ለመምራት የተሾሙ አመራሮች ሥራቸውን እንደጀመሩ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ሽግግር በሒደት እንደሚከናወን የገለጹት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ፤ የራስገዝነት ሽግግሩ ሙሉ በሙሉ እስኪጠናቀቅ ነባሩ የአሰራር ሒደት በሥራ ላይ ይቆያል ብለዋል። በዚህም በ2016 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ቅበላን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራት ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር መሰረት በምደባ እንደሚቀጥል ጠቁመዋል። የዩኒቨርሲቲው የራስገዝነት ሽግግር እስከ አንድ ዓመት ተኩል እንደሚፈጅ የሚጠበቅ ሲሆን ተቋሙ ሙሉ በሙሉ ራስገዝ ሲሆን አዳዲስ ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል ተጠባባቂ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል። @tikvahuniversity
Sep 21, 2023