#education
University ላይ history ለመማር እና historian ለመሆን ምን ያህል ነጥብ እንደሚያስፈልግ እና ትምህርቱም ስንት አመት እንደሚፈጅ ምታውቁ ሰዎች ካላችሁ እባካችሁ። አመሰግናለው!
Sep 20, 20233 engagements
University ላይ history ለመማር እና historian ለመሆን ምን ያህል ነጥብ እንደሚያስፈልግ እና ትምህርቱም ስንት አመት እንደሚፈጅ ምታውቁ ሰዎች ካላችሁ እባካችሁ። አመሰግናለው!
Sep 20, 2023Absolutely no grade is required to join history field
Sep 21, 2023Neteb yan yahel ayasfelgem bezu sew megbat slemayfelg gn zoro zoro ke 3 belay betamechi or betameta safe tehonaleh/sh 4 amet nw mifejew
Sep 21, 2023ይሄን ያክል የሚባል ነጥብ የለም ነገር ግን ጥሩ የሚባል above 3.4 ካለህ በእርግጠኝነት join ታደርጋለህ departmentን for more @Great_Abyssinia
Sep 22, 2023