ሰላም እንዴት ናችሁ? አሁን እኔ 10ኛ ክፍል ነኝ እና በጣም ግራ ገብቶኛል። ማለት ለ12 ማትሪክ ከአሁኑ ለመዘጋጀት ስላሰብኩ ደግሞ የ9ኝን ላጠና ሳስብ በድሮው ነው በአዲሱ ካሪኩለም እያልኩ እየተወናበድኩ ነው እባካችሁ የምታውቁት መረጃ ካለ አካፍሉኝ። የአዲሱን ነው የአሮጌውን ካሪኩለም ላጥና የ9ኝን???????
Sep 20, 20239 bedro 10,11,12 demo be addisu new mihonew. Like ahun 12 endemifetenut.
Sep 21, 2023