#relationships
ሰላም የኔ ጥያቄ ፍቅረኛ አለኝ ብዙም አንገናኝም ነበር በ telegram ነው ብዙ ጊዜ ምናወራው የ PhD ተማሪ ስለሆነ በጣም ቢዚ ነው ላገኘው ፈልጌ ማላገኘው አይነት ሰው ነው አሁን አሁን እንደ ድሮ ማውራት አቁመናል txtን አድሮ ምናምን ነው ሚመልስልኝ እሱ በፍፁም ቀድሞ txt አያደርግልኝም hot ስሆን አንቺ እኔን አትረጅኝም ይለኛል። did u think this is normal?
Sep 20, 20233 engagements