am i the only one when i see homeless people and others kids struggling on the street,starving on a sunny day ,a mom with bunch of kids walking tirelessly it just makes me feel extremely uncomfortable and when i see other walking around like its nothing it baffled me so much, like i always think what will i give the meaning for life if i am on their position, but even tho there is nothing i can do to save them all since our economy is fucked its just to unfair to be in this situations like what is the point of me being born if am just going to suffer my whole damn life and die without doing anything, am so bothered by it i just feel like instead of building churches and mosques to prey we need to help them actively.
Sep 20, 2023‹‹የክርስቶስን አካል ልታከብሩት ትወዳላችሁ? መልሳችሁ አዎ ከሆነ ራቁቱን ሆኖ እያያችሁት አትለፉት ፣ በየመንገዱ ራቁቱን ሆኖ በብርድ እየተሰቃየ አለና ፤ ራቁቱን ሆኖ በብርድ እየተሰቃየ አልፋችሁት መጥታችሁ ከዚህ ከቤተ መቅደስ በብርና በወርቅ ላስጊጥህ አትበሉት፡፡ . . . ወንድምህ በረሀብ እየተሰቃየና እየሞተ ቅዱስ ደሙ የሚቀዳበት ጽዋ በወርቅ ቢለበጥና ቢንቆጠቆጥ ጥቅሙ ምን ላይ ነው? አስቀድመህ የወንድምህን ረሀብ በማጥገብና ጥሙን በማርካት ጀምር ፣ ከዚህ በኋላ በተረፈህ ገንዘብ ቤተ መቅደሱንና ንዋየተ ቅድሳትን እንዲህ ማስጌጥ ትችላለህ፡፡›› ቅዱስ ዮሐንስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕንጻ ቤተክርስቲያን መገንባተወ ብቻውን የሚያጸድቅ ይመስላቸዋል ሰዎች። ሕንጻ ሥላሴ የሆነው ክቡሩ የሰው ልጅ እየፈረሰ ሕንጻ ቤተክርስቲያን አልያም ሌሎች ነገሮችን መገንባታችን ለመዝቀጣችን ማሳየ ሲሆን እግዚአብሔር ለዚኽ እየቀጣነደ ይገኛል ይቀጣናልም። አንተ የቻልከውን ብቻ አድርግ። ምንም ባየወኖርህ እንኳን ካለው እንዲያደርሰው እየተመኘኽለት ማዘንኽን ቀጥል ይኽ ለጊዜው አንት ትሰጠው ዘንድ የተሰጠኽ ነውና።
Sep 20, 2023