የኛ ኢትዮጵያ ሀገር የተቀደሰች ሀገር ናት ይባላል። ግን መከራ እና ሴጣናዊ አስተሳሰብ ተጠናውቶናል ለምን 🤔
Sep 19, 2023Earth lay eskehonech dres devil authority alew faith isnt by group or place. Its by what your heart believes ena esu life dmo jesus new
Sep 20, 2023የኛ ኢትዮጵያ ሀገር የተቀደሰች ሀገር ናት ይባላል። ግን መከራ እና ሴጣናዊ አስተሳሰብ ተጠናውቶናል ለምን 🤔
Sep 19, 2023Earth lay eskehonech dres devil authority alew faith isnt by group or place. Its by what your heart believes ena esu life dmo jesus new
Sep 20, 2023ኑሮም እያደር ይሻሻላል ይባላል ኢትዮጲያ ድህነትን ልታሸነፍም ነው ይባላል የዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኞች ሁሉ ያልፋሉም ይባላል ይቺን ሃገር አሉባልታ ጨረሳት
Sep 20, 2023Propagandawun twna Yemtayewun emen broye
Sep 21, 2023Dro nbrech ahunm nech gn yaw btam kensual nw ena endi endtehon bzu leftewbatal ena eytsakalachew nw...........
Sep 20, 2023ኢትዮጵያ አስገራሚ እውነታዎች ረቂቅነቷን ከቶ ታውቃላችሁ? ሚስጥራዊነቷን ከቶ ታውቃላችሁ? እስኪ ካነበብኩት ትንሽ ላካፍላችሁ። ኢትዮጵያ ማለት የቃሉ ትርጉም እነዚያ አዕምሯቸውን የታወሩ ጠላቶቿ እንደሚያወሩት የተቃጠለ ፊት ማለት አይደለም። ኢትዮጵያ ማለት ልዩ ነው ትርጉሙ። ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው። ኢት=አምላክ፣ ፈጣሪ፣ እግዚአብሔር ማለት ሲሆን ዮጵ= ቢጫ ወርቅ፣ ውድ ወርቅ፣ ልዩ ወርቅ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ማለት ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት። ይሄን ስላችሁ ደግሞ በግምት ወይም በስሜት ተገፍቼ አይደለም። በብዙ ማስረጃዎች ነው እንጅ። ይሄን ጽሁፍ ስታነብቡ ውስጣችሁ የማይቀበልላችሁ፣ የኢትዮጵያ ነገር የማይዋጥላችሁ፣ ተራ አሉቧልታ ወይም አፈ ታሪክ የሚመስላችሁ፣ ኅሊናችሁ በጠባብነት በዘረኝነት ወይም በገንዘብና በክህደት የታወረ ጥቂት ኢትዮጵያዊያን ትኖራላችሁ። አልፈርድባችሁም። ምክንያቱም የኢትዮጵያ ማንነት አልገባችሁምና ነው። የምዕራባዊያንን ሴራ አልተረዳችሁትምና ብታናድዱኝም አልፈርድባችሁም። አይናችሁ ፊት ለፊታችሁ ከሚገኘው ነገር ውጪ ያለውን እውነት ስላላሳያችሁ ግን አዝናለሁ። (((((ብሉይ ኪዳን))))) 1ኛ) ሊቀ ነብያት ሙሴን የአመራርነት ጥበብ ያስተማረው ኢትዮጵያዊው ዮቶር ነው። ስለዚህ ለእስራኤል ከፈርዖን ነጻ መውጣት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሚና አለበት ማለት ነው። ቴዲ አፍሮ በጥቁር ሰው አልበሙ ላይ የዮቶርን ኢትዮጵያዊነት ለመጥቀስ ሞክሯል። አዎ የዮቶር እርስት ውብ ሀገር ኢትዮጵያ ነች። 2ኛ) አሁንም የሊቀ ነብያት ሙሴ ሚስት ሲጳራ ኢትዮጵያዊት ነች። ሲጳራ የኢትዮጵያዊው የዮቶር ልጅ ነች። ሙሴ ይቺን ሐበሻዊት ሴት በማግባቱ ወንድሙ አሮንና እህቱ ማርያም ያጉረመርሙበት ነበር። እግዚአብሔርም ገሰፃቸው። 3ኛ) አብርሐምን የቀባው የክርስቶስ ምሳሌ የሚባለው የመጀመሪያው ካህን መልከጼዴቅ ኢትዮጵያዊ ነው። ይህ ካህን በክርስትና አስተምህሮ የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ተደርጎ ይቆጠራል። 4ኛ) በሀገረ እስራኤል የራሷ ቦታ ያላት (ዴር ሡልጣን) ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ነች። ይሄንን ቦታ ምዕራባዊያንና አንዳንድ የምስራቅ ሀገራት ለመውሰድ ቢሞክሩም እንዳልተሳካላቸው ታሪክ ይዘክራል። 5ኛ) ከባቢሎን ዘመን አስቀድሞ የነበረው ብቸኛው የሰው ልጅ ቋንቋ (ግዕዝ) የሚገኘው ኢትዮጵያ/ቤተ ክርስትያን/ ውስጥ ነው። ይሄን ቋንቋ እኛ የቋንቋው ባለቤቶች ብናቃልለውም ቅሉ ዓለም ግን እጅግ የሚያከብረው ትልቅና ቀዳሚ ልሣን ነው። ይሄንን ደግሞ ራሳቸው ምዕራባዊያን ይመሰክራሉ። በዚህ ቋንቋ ብዙ እልፍ ድርሳናትና ምስጢራት ተከትበዋል። 6ኛ) ጻዲቁ አባታችን የሄኖክ የልጅ ልጅ ኖኅ የተቀበረው ኢትዮጵያ/ጎንደር/ ውስጥ ነው። የሰው ልጅ ከሰማይ ከተጣሉት መላዕክት (ኔፍሊሞች) በተማረው ምድራዊ ጥበብ ምክንያት ልቦናው ከፈጣሪው ራቀ። ለምሳሌ ኮኮብ ቆጠራ፣ በአንገት የሚታሰሩ በጆሮ የሚንጠለጠሉ በእጅና እግር ጣቶች የሚታሰሩ ከንፈርንና ገላን የሚቀቡ ሁሉም ምድራዊ ጌጣጌቶች የመጡት ከወደቁት መላዕክት ወይም ከኔፍሊሞች ነው። እነዚህ መላዕክት የሰውን ልጅ ከፈጣሪው እንዲርቅ ዝሙትን፣ መዳራትን፣ ያለ አግባብ መብላትና መጠጣትን አስተማሩት። በዚህም ምክንያት የሰው ልጅ ኅልቆ መሳፍርት ሀጢያትን በመስራቱ እግዚአብሔር ምድርን በንፍር ውኃ መላት። ሁሉም አለቁ። ኖኅና ቤተሰቦቹ ብቻ ቀሩ። ይህ ሰው መቃብሩ የሚገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። 7ኛ) ኖኅ ራሱንና ልጆቹን ከንፍር ውኃ ያዳነባት መርከቡን ያሳረፋት ኢትዮጵያ/ጣና አካባቢ ከሚገኘው አራራት ተራራ ላይ ነው።
Sep 20, 2023Weshet selhone newa
Sep 20, 2023