መጥፎ የአፍ ጠረን አለብኝ መልኬ አቋሜ ምናምን ቆንጆ ከሚባሉ ወንዶች የምመደብ ነኝ፤ ነገር ግን የጥርስ ንጽህናዬን ብጠብቅም መጥፎ የአፍ ጠረን አለብኝ። ኮንፊደንሴን የማህበራዊ ህይወቴን በአጠቃላይ እኔነቴን አበላሽቶብኛል ጓደኛ የለኝም ሴትን ልጅ ማውራት አልችልም በማህበራዊ ሚድያ የተዋወኳት አንዲት ልጅ ነበረች እንገናኝ ትለኛለች ግን እንዴት ብየ? ራሴን ማጥፋት ነው የሚታየኝ እባካችሁ በህክምናው ዘርፍ የምታውቁት መፍትሄ ካለ እባካችሁ ንገሩኝ
Sep 18, 2023አፍህ ከፈለገ ለምን ከኢትዮጵያ እስከ ሱዳን አይገማም😂 የምን ራስ ማጥፋት ነው ተረጋጊ bro👍
Sep 19, 2023