የፍቅር ጓደኛዬ girs night out ለመዝናናት የምትፈልግበት ቀናት አሉ ምን አይነት እርምጃዎችን መውሰድ እችላለሁ ያናደደኝ ነገር ቢኖር እንዴት ነው አምኘ Night Club ስትሄድ ዝም ምለው እኔም ልምጣ ስላት አይሆንም ከሴት ጓደኞቿ ብቻ ነኝ አለችኝ ምን ላድርግ በዛ ላይ በጣም ብዙ ብር ትጠይቀኛለች ልጋብዛቸው ነው ብላ እሷን ሳላስቀይም እንዴት እንድትሰማኝ ላድርግ
Sep 18, 2023አንዴ ለምስኪኑ ወንድማችን የህሊና ፀሎት እናድርግለት😒😎
Sep 18, 2023