#religion
"ሺውን በአህያ መንጋጋ ውዴ ስላለህ ከኔጋ ሶምሶን ጉልበታሙ ተባልኩ አንተን ከፊት እያስቀደምኩ" ይህ የኦርቶዶክስ መዝሙር ያላችሁ ላኩልኝ። ተባረኩ ውዶቼ
Sep 18, 20235 engagements
"ሺውን በአህያ መንጋጋ ውዴ ስላለህ ከኔጋ ሶምሶን ጉልበታሙ ተባልኩ አንተን ከፊት እያስቀደምኩ" ይህ የኦርቶዶክስ መዝሙር ያላችሁ ላኩልኝ። ተባረኩ ውዶቼ
Sep 18, 2023Tamirat bahya mengaga bleh YouTube lay search arg
Sep 18, 2023"ባለውለታይ ባለውለታዬ ከአመድ ያነሳኸኝ ከትቢያ ተጥዬ ተመስገን ጌታዬ" ይህ የኦርቶዶክስ መዝሙር ያላችሁ ላኩልኝ። ተባረኩ ውዶቼ
Sep 18, 2023Tamirat- shiwn bahya mengaga
ክብረት ይስጥልኝ🙏
Sep 19, 2023Tedross yosef- Balewletaye