Bruhv34
#other
Hey guys endet nachhu ካስታወሳችሁ የሆነ አማርኛ ፊልም አለ መሰወር ሚችል ልጅ ያለበት እና ሚያጋጥሙት ነገሮችን የሚያሳይ... ርዕሱን ብትነግሩኝ ወይም ፊልሙም ካላችሁ ብትልኩልኝ
Sep 18, 202310 engagements
Hey guys endet nachhu ካስታወሳችሁ የሆነ አማርኛ ፊልም አለ መሰወር ሚችል ልጅ ያለበት እና ሚያጋጥሙት ነገሮችን የሚያሳይ... ርዕሱን ብትነግሩኝ ወይም ፊልሙም ካላችሁ ብትልኩልኝ
Sep 18, 2023I'm not sure but it's maybe ሰውሪኝ
Sep 18, 2023መሰወር😳 የቡዳ ፊልም ነው እንዴ
Sep 18, 2023Option market
Sep 18, 2023ርዕሱ ' መሰውር' ነው💀 Betam lij hogne slayehut still ende horror nw tz yemilegn💀😁
Sep 19, 2023Sewrign new
Sep 18, 2023የቦቱ ሊንክ ይሄ ነው 👇👇 https://t.me/Share251_Inviting_Bot?start=MUzNV መጀመሪያ ቦቱን start ትላላችሁ ከዛ share contact የሚለውን በመንካት ስልክ ቁጥራችሁን ትልካላችሁ ምክንያቱም ብር የሚልኩት በቴሌ ብር ስለሆነ ከዛ ሁለቱን ቻናሎች join ብላችሁ ከዛ ✅ Done ከዛ Referal link የሚለውን ስትነኩ የእናንተን መጋበዧ ሊንክ ይሰጣችኋል ከዛ አንድ ሰው ስትጋብዙ 3 ብር ይሰጣችኋል አስቡት 50 ጓደኛ ካላችሁ 150 ብር ለሁሉም ሼር በማድረግ በርከት ያለ ብር ታገኛላችሁ። ስራውን ለመጀመር ይህንን ተጫኑ👇👇 https://t.me/Share251_Inviting_Bot?start=MUzNV
Sep 18, 2023"Yemechereshaw sew"
Sep 18, 2023