Betam mewedaw saw maminaw saw mafikirew saw ke tileyayu setoch ga tegna esun alebeka belot kesu guwadign fikiregna ga tegna weset amemegn endet new kehiwet lasotaw michilaw eredugn labede new
Sep 17, 2023በቃ እህቴ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ማሰብ ያለብሽ ስላለፈው ሳይሆን ስለሚመጣው ነው በተቻለ መጠን ያለፈውን ነገር ላለማስታወስ መጣር አዲስ ሰዎችን መተዋወቅ ዘና የሚያደርግሽን ነገር ማድረግ ከቤተሰብሽ ጋር ጊዜ ማሳለፍ እመኚኝ ጊዜ ያመጣውን ህመም እራሱ ጊዜ ያድነዋል ይሄን ማድረግ ከባድ ነው ነገር ግን እመኚ ፈጣሪሽ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው እሱን ተደገፊ አንድዬ ከሁሉም የተሻለ ይረዳሻል እና😌😌😌😌😔
Sep 18, 2023