ሰላም ጓደኞቸ አንድ ነገር ላማክራቹ ከ 9 ወር በፊት ቀለል ያለ አደጋ አጋጥሞኝ ጉንጨ አካባቢ ትንሽየ ጠባሳ አለችብኝ እናም ከPhysical ጉዳት በላይ በሳይኮ እየተጎዳሁ ነው በራስ መተማመኔ ጠፍቷል ድሮ ከሴት ጋር መጨዋወት ማሽኮርመም ለኔ ቀላል ነበር አሁን ግን ሴት ሳይ መደበቅ ጀምሬያለሁ የፍቅር ህይወቴ ተበላሽቷል በሱም ብቻ ሳይሆን ወንድ ጓደኞቸም ሲያሾፉብኝ በጣም ነው ሚሰማኝ እናም ይህን ነገር እንዴት ላሸንፍ እችላለሁ በ plastic ሰርጀሪ እንደሚጠፋና አዲስ አበባ እንደሚሠጥ ሰምቻለው ግን ለዛ ሚሆን አቅም ስለለለኝ በ ሳይኮሎጂ በራስ መተማመኔን እንዴት እንደምመልስ አግዙኝ ምክር ካላቹህ እባካቹህ
Sep 17, 2023Mn aynet Denez sew neh abo tefatana sra yelehm
Sep 18, 2023