እንደቀልድ ሚሊየነር ሆኛለሁ እንደቀልድ ስላችሁ ለኔ አደለም በዙሪያዬ ላሉት ሰዎች እንጂ እኔማ ለት ከቀን ፈግቼ ያገኘሁት ገንዘብ ነው የሰፈር ሰው ጎረቤት ዘመድ ምናምን ግን በቃ ፊታቸው ላይ ግልጽ ቅናት እያየሁ ነው የፍቅረኛዬ ቤተሰቦችማ ባገኙኝ ቁጥር ችግር ሆኗል የምያወሩኝ እና እንዴት ነው የከሰርኩ እንዲመስላቸው ማድረግ የምችለው ወይስ አድራሻዬን ልቀይር እብካችሁ እርዱኝ ትልቅ ቦታ እንደምደርስ አቃለሁ ብሬን ደሞ ለማንም ማቅመስ አልፈልግም ለማንም ፕሊስ ሰይ ሰምቲንግ
Sep 16, 2023ብቻህን ከፍታ ላይ መውጣትህ የስኬት ምሳሌ መስሎህ ይሆናል። ነገር ግን አይደለም። ቤተሰቦችህንም ወደ ሚሊየነርነት ውሰዳቸው። የስኬት መንገድ አሳያቸው። በቅለህ አደለም እዚህ የደረስከው አልታወቀህም እንጂ የእነርሱ እርዳታም አለበት። ሰውን በመርዳት ውስጥ ደስታ እንደሚገኝም አስብ።
Sep 17, 2023