Kkkkknnnnn327
#other
ሰላም #orthodox በ መንፈሳዊ ህይወታቸው እና በ አለም ህይወት ተምሳሌት ሚሆኑ ወይም ሆነው ያለፉ ወንዶችን እስኪ ንገሩኝ? ለምሳሌ ቅዱስ ላሊበላ ካሁን ቢኒያም መቄዶንያ አመሰግናለሁ
Sep 16, 202311 engagements
ሰላም #orthodox በ መንፈሳዊ ህይወታቸው እና በ አለም ህይወት ተምሳሌት ሚሆኑ ወይም ሆነው ያለፉ ወንዶችን እስኪ ንገሩኝ? ለምሳሌ ቅዱስ ላሊበላ ካሁን ቢኒያም መቄዶንያ አመሰግናለሁ
Sep 16, 2023አፄ ዘረያዕቆብ
Sep 17, 2023ቅዱስ ይምርሀነ ክርስቶስ ቅዱስ ነኣኩቶለአብ ቅዱስ ገብረማርያም
Sep 17, 2023እሼ 🥰🥰
Sep 17, 2023king kaleb
Sep 17, 2023አብርሃም እዮብ ሰለሞን ዳዊት
Sep 17, 2023Atse zereyakob 🥰ke alefut kidusan abatoch ena neseha abate kesis menber sebehat 🤗 ke ahunu
Sep 18, 2023Master abenet
Sep 17, 2023Apostle Paul
Sep 17, 2023Iyesus
Sep 17, 2023